በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን መ/ቤት ስር የሚገኘው የማህበረሰቦችን ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የማጣጣም አቅምን የማሳደግ ፕሮጀክት ከሚተገብርባቸው ክልሎች በሶማሌ በሔራዊ ክልል በሁለት ወረዳዎች በጎዴ እና ሀርሺን ለየወረዳው አንዳንድ ፕሮጅክት አስተባባሪና ፕሮጅክት አካውንታንት በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Categories: Announcement